Sunday, May 31, 2015

ይለማ ፈለቀና ሰለሞን ሃመልማል ከመረዳጃ ማሕበሩ ቦርድ ባስቸክዋይ እንዲለቁ። ማንነታችንን ገደሉት ሕዝቡን አራርቁት በግል ጥቅማቸው። አህንም ቦርድ ኦፍ ትረስቲ በሚል በትሩ ገብረእግዚአብሄር ን

ይልማ ፈለቀ ፡ ሰለሞን ሃመልማልና ስማቸው በቦርድ አባልነት በኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበር ዊብ ሳይት ላይ ከዚህ በታች እንደሚታየው  የተመዘገቡት በሙሉ የሕብረተሰባችንን አንድነትና በአሜሪካን ሕብረተሰብ ያስመዘገብነውን የሕብረተሰባችንን ክብሩንና ተሰሚነት ሚናውን  ላለፈው ሃያ አምስት አመት የለፋንበትን ቀስበቀስ የገደሉና እያጠፉትም ካሉት ግማሽ አካል በመሆናቸው ባስቸክዋይ የጋራ መረዳጃ ማሕበሩን ቦርድ ለቀው እንዲወጡ ሕዝቡ  መተባበር ይኖርበታል።  ሕብረተሰብባችን በዳላስ መዘጋጃ ቤት የመጀመሪያ  የአፍሪካ ሕዝብ በዳላስ እውቅና እንዲያገኝ እንዳላደረግነውና ስራም ሲፈልግ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል በክብር በመዘጋጃ ቤቱና በካውንቲው እንዳልተቀጠረና እንዳላስቀጠርነው፡ ዛሬ ውገኖቻችን ይራሳቸውን ትታሲ ንግድ  ስራ እየሰሩ  እንዳይኖሩ ተደርገውችግር ላይ ሲወድቁ የዛሬው ከንቲባውና የምክርቤት አባላቱ ሕብርትስባችንን እያዋረዱት ይገኛሉ።  ይሄው ግልለስⶭⶨራሳችየሕበረ


The current elected Excecutive committee members
  • Board chairman Yilma Feleke
  • Board vice chairman Solomon Hamelmal
  • Secretary Nasra Omar
  • Treasurer Addis Getachew
  • Internal auditor Neguse Kefyalew
  • Public Relation Dr. Ameha Tameru
  • Social Affairs Abreham Tessema
  • Youth Affairs Tariku Tolla